ኢትዮጵያን በኢትዮጵያውያን እናስተዋውቅ በሚል ለሁለት ወራት የሚቆይ የማኅበራዊ ድረ ገጽ ዘመቻ ይፋ ሆነ ********************* ኢትዮጵያን በኢትዮጵያውያን እናስተዋውቅ በሚል ለሁለት ወራት ከታኅሣሥ 21 ቀን 2013 እስከ የካቲት 14 ቀን 2013 ዓ.ም. የሚቆይ የማኅበራዊ ድረ ገጽ ዘመቻ ይፋ ሆኗል፡፡ ኢትዮጵያ ያላትን እምቅ የቱሪዝም ሀብት፣ የተለያዩ ውሎችና የኢንቨስትመንት እድሎች ላይ ግንዛቤ ለማስጨበጥ በዓለም …
Read More »አዲስ አበባ ፈረንሳይ ለጋሲዮን አካባቢ የካ ወረዳ ወደ ኦሮምያ መካለሉ ተገለፀ!
የትራንስፖርት ችግር በአዲስ አበባ ተመልከቱ !
ዶክተር አብይ ዛሬ ቺግኝ ዉሃ ስያጠጣ ዋለ:: የሚደነቅ ሥራ ነው !
የመጨረሻው ምዕራፍ መጀመሩን ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) አስታወቁ
የተሰጠው የ72 ሰዓት በመጠናቀቁ የመጨረሻው ምዕራፍ መጀመሩን ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ በተሰጠው የ72 ሰዓት ውስጥም በሺዎች የሚቆጠሩ የትግራይ ልዩ ኃይል አባላትና ሚሊሻዎች እጃቸውን ለመከላከያ ሠራዊት አባላት መስጠታቸውን፣ ዛሬ ጠዋት ባስተላለፉት መልዕክት ገልጸዋል፡፡ በርካታ የትግራይ ወጣቶችም የሕወሓትን እኩይ ዓላማ በመረዳት እጃቸውን መሰብሰባቸውን ያስታወቁት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ ‹‹ይህ በመጨረሻው ሰዓትም ቢሆን …
Read More »GoFundMe support for Ethiopian Troops & Amhara Fano
Press Release from A.E.E. Regarding the war with TPLF
መልእክት ለጠ/ሚንስትር አብይ አህመድ !
የተከበሩ ጠ/ሚንስትር አብይ አህመድ ! ~~~~~~~~~ ወደ ብልጽግና የሚደረገዉ ጉዞ በአማራ ደም በመረማመድ ነው እንዴ የሚሳካው ? በእውነት በአማራው ላይ የሚደርሰው በማንነት ላይ ያነጣጠረ ጥቃት አሳስቦወት ከሆነ እንደ መንግስት ቆፍጠን ያለ እርምጃ ወስደው ያሳዩን እንጅ ለቅሶማ ማንም ይደርሳል። ለመሆኑ ዛሬ ያወጡት መግለጫ በአማርኛ ብቻ ለምን ሆነ?ሁልጊዜም መልክትዎን የሚያስተላለፉት በሶስት ቋንቋ …
Read More »