A statue of former Ethiopian leader Haile Selassie has been destroyed in a park in Wimbledon, south-west London. Police are investigating the incident, which took place in Cannizaro Park on Tuesday evening. The damage to the bust was carried out by a group of around 100 people, according to an …
Read More »የአርቲስት ሐጫሉ ሁንዴሳን ሕልፈት በሚመለከት ከኢትዮጵያዊያን ማሕበር በአውሮፓ የተሰጠ የሐዘን መግለጫ !
የአርቲስት ሐጫሉ ሁንዴሳን ሕልፈት በሚመለከት ከኢትዮጵያዊያን ማሕበር በአውሮፓ የተሰጠ የሐዘን መግለጫ ! የአርቲስት ሐጫሉ ሁንዴሳን ድንገተኛ ሕልፈት ፣ እኛ የኢትዮጵያዊያን ማሕበር በአውሮፓ ሕብረት አባሎች በታላቅ ሐዘን ሰምተናል ። አርቲስቱ በለጋ ዕድሜው እንዲቀጠፍም የተቀነባበረና የተደራጀ የሐይል ጥቃት ስንዘራ መንስዔ ምክንያቱም እንደነበረ ከመንግሥት፣ከፀጥታው መሥሪያ ቤትና ከአቃቤ ሕግ መግለጫ ተረድተናል ። አርቲስት ሀጫሉ …
Read More »የሸገር ዳቦ ማምረቻ ፋብሪካ የምርቃት ስነ- ስርዓት
https://www.facebook.com/AAMMATV/videos/687682931778312/?t=7
Read More »የሃጫሉ አጎት ጨምሮ 5 ሰዎች መሞታቸው ተነገረ
ዛሬ [ረቡዕ] በአምቦ ከሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ እና የቀብር ሥነ ሥርዓቱ ከሚፈጸምበት ቦታ ጋር ተያይዞ በተከሰቱ ግጭቶች የሟቹን ድምጻዊ አጎትን ጨምሮ 5 ሰዎች መገደላቸውን ከቤተሰብ፣ ከከተማው ነዋሪዎች እና ከሆስፒታል ምንጮች ቢቢሲ አረጋግጧል። ከሞቱት ሰዎች በተጨማሪም ከ10 በላይ ሰዎች ደግሞ መቁሰላቸውም ተነግሯል። የሃጫሉ ታናሽ ወንድም የሆነው ሃብታሙ ሁንዴሳ ለቢቢሲ ሲናገር “አጎታችን ተገድሏል። …
Read More »የኢትዮጵያውያን ማህበር በአውሮፓ የመተዳደሪያ ደንብ
የኢትዮጵያውያን ማህበር በአውሮፓ የመተዳደሪያ ደንብ ምዕራፍ አንድ ጠቅላላ ድንጋጌ አንቀጽ1. ስያሜ ይህ ማህበር “የኢትዮጵያውያን ማህበር በአውሮፓ ተብሎ ይጠራል። አንቀጽ 2 አድራሻ፣መቋቋምና ተልኮ 2.1.የማህበሩ አድራሻ በጀርመን በፍራንክፈርት ከተማ ነው። 2.2. ማህበሩ በመላው አውሮፓ ቕርንጫፎች ይኖሩታል:: 2.2.ማህበሩ በጀርመን(የአውሮፓ ) የማህበራት ህግና ደንብ መሰረት ማህበራዊ ዓላማዎችን ብቻ ተግባራዊ የሚያደርግ ድርጅት ነው 2.3.የማህበሩ ንብረት …
Read More »Protected: የኢትዮጵያውያን ማህበር በአውሮፓ የሥራ አስኪያጅ ኮሚቴ ቃለ ጉባዔ
There is no excerpt because this is a protected post.
Read More »Ethiopians in Europe support Ethiopian unity !
በሕወሓትና ተባባሪዎችዋ አስከፊ የአገዛዝ ዘመን ፣ በወገናችን ላይ ይደርስበት የነበረውን የማሕበራዊ ፍትሕ መዛባትንና ሌሎች ዘርፈ ብዙ በደሎችን በረጅምና እልህ አስጨራሽ ውስብስብ ሠላማዊ ትግል አስጨንቆ በመያዝ በሥርዐቱ በራሱ ውስጥ ለነበሩት የለውጥ ፋና ወጊ ሐይሎች መንገድ በመክፈት የሕወሓትን አምባገነናዊ ሥርዐት ቁንጮ ማፍያ መሪዎች ከመሐል ሐገር አፈግፍገው በራሳቸው ክልል ወሸባ እንዲገቡ አስገድዷቸዋል። በዚህም …
Read More »Hydro Electric Power for Ethiopia
By Beide Melaku Ethiopia and Egypt are historically intertwined. The two countries are connected by Nile bloodline. Conflicts and cooperation along the Nile river go back as far as the time of the pharos. The word Nile is probably derived from sematic root “nahal” meaning river valley, which later took …
Read More »