ሚያዝያ 28 ቀን 2013 ዓም(06-05-2021) እብድ ውሻ በዬሄደበትና በዬደረሰበት ልሃጩን እያዝረከረከ የማይበክልው፣የማይነክሰው እንስሳም ሆነ ሰው የለም።በሽታው ባሳደረበት የአይምሮ መዛባትና ፍርሃት የተነሳ ከፊቱ የቆመውን ሁሉ ይነጅሳል፣ይለክፋል፣ በመጨረሻውም እንደተቅበዘበዘ ይሞታል። በተመሳሳይ ደረጃም በአንድ አገር የሚነሳ ዘረኛና ጸረ ሕዝብ የሆነ አምባገነናዊ መንግሥት ገና ከጅምሩ የብዙሃኑን ፍላጎት ይዞ ስለማይነሳ የተቃውሞ ጎራ አብሮት ይወለዳል።ዕድሜው እየጨመረ …
Read More »ከደህንነትና ፀጥታ የጋራ ግብረ ኃይል የተሰጠ መግለጫ!
#Ethiopia | መላው የሀገራችን ህዝቦች! በአሁኑ ወቅት ሀገራችን ኢትዮጵያ በመጪው ግንቦት ምርጫ ለማካሄድ የመራጮች ምዝገባ እያከናወነች ትገኛለች፡፡ ፓርቲዎችም የምረጡኝ ቅስቀሳ እያደረጉ ነው፡፡ መንግስት የህግ የበላይነትን ለማስጠበቅ እያካሄደ ባለው የህግ ማስከበር ዘመቻ በጽንፈኞቹ የህወሓትና የኦነግ-ሸኔ ቡድኖች እንዲሁም በሌሎች ታጣቂዎች ላይም ህጋዊ እርምጃ እየወሰደ ይገኛል፡፡ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር የውሃ …
Read More »Ethiopians & Eritreans Rally in Brussels
UN Security Council Session On Tigray Ends With No Agreement !
ሰበር ዜና በትግራይ ጉዳይ ላይ ለመምከር የተሰበሰበው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት ያለ ስምምነት ተበተነ። አምስት ቋሚ አባላት ያሉት የጸጥታው ምክር ቤት ዛሬ ከሰአት በዝግ ስብሰባ የመከረ ሲሆን አሜሪካ ፣ ፈረንሳይ እና እንግሊዝ በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ላይ ጣልቃ ለመግባት የውሳኔ ሀሳብ ቢያቀርቡም #ሩሲያ እና #ቻይና ድምጽን በድምጽ የመሻር መብታቸውን …
Read More »አስቸኳይ የእናት ሀገር ጥሪ!
አስቸኳይ! የእናት ሀገር ጥሪ! ተዊተር አካውንት ላላችሁ የሀገር ልጆች! የተባበሩት መንግስታት የጸጥታው ምክርቤት በኢትዮጵያ ጉዳይ ሊመክር ነው! የትህነግ ርዝራዝ,ዥ እና ተከፋይ የነጭ ሙህራን ነን ባዮች ዘመቻ ከፍተውብናል! የጁንታው ዳያስፖራ ክንፍ በውሸት የሚያደርገውን እኛ በእውነትና በሀቅ እናደርጋለን! እነሱ ስትራቴጂስት ቀጥረው በውጪ ሎቢሰት ድረገጽ ከፍተው ነው ተዊተርን የወረሩት! የነሱ የቲዊተር ሰራዊት የተሰናዳ …
Read More »ጥምር ዜግነት መፍቀድ ጠቀሜታው – Dual Citizenship is useful
The state of Ethiopian Economy – Hassan Seid (prof.)
Introduction On October 5, 2018, on the Ethiopian privatization, together with our coauthors, we attempted to draw the attention of policymakers to some of the grey areas of selling public assets. The grey areas mentioned were state ownership of land and “the 100 or so …
Read More »