Recent Posts

ዘረኛ አምባገነን መንግሥትና እብድ ውሻ አንድም ሁለትም ናቸው – አገሬ አዲስ

ሚያዝያ 28 ቀን 2013 ዓም(06-05-2021) እብድ ውሻ በዬሄደበትና በዬደረሰበት ልሃጩን እያዝረከረከ የማይበክልው፣የማይነክሰው  እንስሳም ሆነ ሰው የለም።በሽታው ባሳደረበት የአይምሮ መዛባትና ፍርሃት የተነሳ ከፊቱ የቆመውን ሁሉ ይነጅሳል፣ይለክፋል፣ በመጨረሻውም እንደተቅበዘበዘ ይሞታል። በተመሳሳይ ደረጃም በአንድ አገር የሚነሳ  ዘረኛና ጸረ ሕዝብ የሆነ አምባገነናዊ መንግሥት ገና ከጅምሩ የብዙሃኑን ፍላጎት ይዞ ስለማይነሳ የተቃውሞ ጎራ አብሮት ይወለዳል።ዕድሜው እየጨመረ …

Read More »

ከደህንነትና ፀጥታ የጋራ ግብረ ኃይል የተሰጠ መግለጫ!

#Ethiopia | መላው የሀገራችን ህዝቦች! በአሁኑ ወቅት ሀገራችን ኢትዮጵያ በመጪው ግንቦት ምርጫ ለማካሄድ የመራጮች ምዝገባ እያከናወነች ትገኛለች፡፡ ፓርቲዎችም የምረጡኝ ቅስቀሳ እያደረጉ ነው፡፡ መንግስት የህግ የበላይነትን ለማስጠበቅ እያካሄደ ባለው የህግ ማስከበር ዘመቻ በጽንፈኞቹ የህወሓትና የኦነግ-ሸኔ ቡድኖች እንዲሁም በሌሎች ታጣቂዎች ላይም ህጋዊ እርምጃ እየወሰደ ይገኛል፡፡ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር የውሃ …

Read More »