Recent Posts

አቶ ጃዋር መሐመድ ታሰረ !

የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ አባል የሆነው ጃዋር መሐመድ በፖሊስ ቁጥጥር ስር እንደሚገኝ የፌደራል ፖሊስና የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሸን በጋራ በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል። የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽንር ጀነራል እንደሻው ጣሰው በዛሬው ዕለት ማክሰኞ ምሽት በብሔራዊው ቴሌቪዥን ላይ ቀርበው በሰጡት መግለጫ ጃዋር መሐመድን ጨምሮ 35 ሰዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል ብሏል። የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን እና …

Read More »

የሃጫሉ አጎት ጨምሮ 5 ሰዎች መሞታቸው ተነገረ

ዛሬ [ረቡዕ] በአምቦ ከሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ እና የቀብር ሥነ ሥርዓቱ ከሚፈጸምበት ቦታ ጋር ተያይዞ በተከሰቱ ግጭቶች የሟቹን ድምጻዊ አጎትን ጨምሮ 5 ሰዎች መገደላቸውን ከቤተሰብ፣ ከከተማው ነዋሪዎች እና ከሆስፒታል ምንጮች ቢቢሲ አረጋግጧል። ከሞቱት ሰዎች በተጨማሪም ከ10 በላይ ሰዎች ደግሞ መቁሰላቸውም ተነግሯል። የሃጫሉ ታናሽ ወንድም የሆነው ሃብታሙ ሁንዴሳ ለቢቢሲ ሲናገር “አጎታችን ተገድሏል። …

Read More »

የኢትዮጵያውያን ማህበር በአውሮፓ የመተዳደሪያ ደንብ

የኢትዮጵያውያን ማህበር በአውሮፓ የመተዳደሪያ ደንብ ምዕራፍ አንድ ጠቅላላ ድንጋጌ አንቀጽ1. ስያሜ ይህ ማህበር “የኢትዮጵያውያን ማህበር በአውሮፓ ተብሎ ይጠራል። አንቀጽ 2 አድራሻ፣መቋቋምና ተልኮ 2.1.የማህበሩ አድራሻ በጀርመን በፍራንክፈርት ከተማ ነው። 2.2. ማህበሩ በመላው አውሮፓ ቕርንጫፎች ይኖሩታል:: 2.2.ማህበሩ በጀርመን(የአውሮፓ ) የማህበራት ህግና ደንብ መሰረት ማህበራዊ ዓላማዎችን ብቻ ተግባራዊ የሚያደርግ ድርጅት ነው 2.3.የማህበሩ ንብረት …

Read More »