Selam: In what appears to be a knee jerk shift of the Biden Administration in …
Read More »-
The Abiy Regime has been rewared by Biden for Theft and Crime.
Selam: In what appears to be a knee jerk shift of the Biden Administration in …
Read More » -
US Government cuts food aid to Ethiopia.
-
OLA Manifesto
-
ቄስ ደብዳቢው ፖሊስ ሙሉ መረጃ ተገኝቷል! Share
-
ወቅታዊውን የሀገራችንን ተጨባጭ ሁኔታን በተመለከተ የኢትዮጵያውያን ማህበር በአውሮፓ የአቋም መግለጫ – Press Release from A.E.E –
Recent Posts
Ethiopian Genocide Prevention Movement in Europe.
የኢትዮጵያውያን የዘር ፍጅት መከላከል ንቅናቄ በአውሮፓ! በሃገራችን የተከሰተውን ለውጥ ተከትሎ፣በተፈጠረው ክፍተት በመጠቀም፣ በአንዳንድ ጽንፈኛ ሃይሎች፣ እየተደጋገመ እየተፈጸመ ያለው፣ ማንነትን እና እምነትን መሰረት ያደረገ ጥቃት አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል። በእነዚህ ማንነት እና እምነት ተኮር ጥቃቶች፣ዜጎች ከቤት ነበረታቸው ተፈናቅለዋል፣ የአካል እና የስነልቦና ጉዳት ሰለባ ከሆኑት በተጨማሪ፣ቁጥራቸው ቀላል የማይባል ዜጎች፣ውድ ህይወታቸውን እንዲያጡ ተደረጓል። …
Read More »ግልፅ ደብዳቤ ለዶ/ር አቢይ አህመድ
ነሐሴ 5 ቀን 2012 ዓ.ም. ግልጽ ደብዳቤ ለክቡር ዶክተር አብይ አሕመድ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚንስትር አዲስ አበባ ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ ሰላምታችንን አስቀድመን እናቀርባለን። በመጀምርያ ስለ እኛ ማንነት በጥቂቱ እንግለጽልዎ፣ እርስዎም የሚወዷት ውድ ኢትዮጵያን አብዝተን የምንወድ በተለያዩ ምክንያቶች ከሀገራችን ወጥተን በየአህጉራቱ የተበተንን፣ በተለያዩ የሙያ መስኮች የሠለጠንንና በመሰልጠንም ላይ የሚገኙ ወጣቶች …
Read More »