Recent Posts

Ethiopians in Europe support Ethiopian unity !

በሕወሓትና ተባባሪዎችዋ አስከፊ የአገዛዝ ዘመን ፣ በወገናችን ላይ ይደርስበት የነበረውን የማሕበራዊ ፍትሕ መዛባትንና ሌሎች ዘርፈ ብዙ በደሎችን በረጅምና እልህ አስጨራሽ ውስብስብ ሠላማዊ ትግል አስጨንቆ በመያዝ በሥርዐቱ በራሱ ውስጥ ለነበሩት የለውጥ ፋና ወጊ ሐይሎች መንገድ በመክፈት የሕወሓትን አምባገነናዊ ሥርዐት ቁንጮ ማፍያ መሪዎች ከመሐል ሐገር አፈግፍገው በራሳቸው ክልል ወሸባ እንዲገቡ አስገድዷቸዋል። በዚህም …

Read More »

We support Dr Abiy Ahmed’s strategy to crash hate Mongers to unite Ethiopia!

ዶ/ር አብይ አህመድ በጥላቻ ሰባኪ እና ሃገር አፍራሽ ሃይሎች ላይ እርምጃ እየወሰዱ ነው። በዚህ ሠዓት በአሸባሪው ህወሃት ላይም ህጋዊ እርምጃ ለመውሰድ እቅድ እንዳለ እየሰማን ነው። ህወሃት እያለ ሰላም አይኖርም። ዋጋም ቢሆን ተከፍሎ መወገድ አለበት! ሰላም ወዳዱ ሰፊው የኢትዮጵያ ህዝብ ከዶክተር አብይ ጎን ነው!! በርታ ጠቅላይ ሚንስትራችን ለማለት እንወዳለን!!

Read More »