Blog Layout

ያለፉት ሦስቱ የኢትዮጵያ መሪዎች ለዛሬው የሕዳሴ ግድብ የምሥራች መሠረት ናቸው_:: ዐቢይ አህመድ

ያለፉት ሦስቱ የኢትዮጵያ መሪዎች ለዛሬው የሕዳሴ ግድብ የምሥራች መሠረት ናቸው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ************************* ያለፉት ሦስቱ የኢትዮጵያ መሪዎች ለዛሬው የሕዳሴ ግድብ የምሥራች መሠረት መሆናቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ። ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በዛሬው ዕለት የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨት ሥራን በይፋ ጀምሯል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ይህንኑ በተመለከተ በጉባ …

Read More »

ኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ጥሪን ተቀብለው የሚመጡ እንግዶቹን ለመቀበል ተዘጋጅቻለሁ አለ!

ኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የ “ 1 ሚለየን ወደ አገር ቤት “ ጥሪን ተቀብለው የሚመጡ እንግዶቹን ለመቀበል ተዘጋጅቻለሁ አለ:: አዲስ አበባ ፣ ህዳር 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት እንግዶቹን ለመቀበል የተለያዩ ዝግጅቶችን እያደረገ መሆኑ የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር አቶ ሙጂብ ጀማል ገለፁ፡፡ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያውያንና …

Read More »