ያለፉት ሦስቱ የኢትዮጵያ መሪዎች ለዛሬው የሕዳሴ ግድብ የምሥራች መሠረት ናቸው_:: ዐቢይ አህመድ

ያለፉት ሦስቱ የኢትዮጵያ መሪዎች ለዛሬው የሕዳሴ ግድብ የምሥራች መሠረት ናቸው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ************************* ያለፉት ሦስቱ የኢትዮጵያ መሪዎች ለዛሬው የሕዳሴ ግድብ የምሥራች መሠረት መሆናቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ። ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በዛሬው ዕለት የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨት ሥራን በይፋ ጀምሯል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ይህንኑ በተመለከተ በጉባ …

Read More »

Stop Amhara Genocide in Ethiopia

The purpose of this page! This page is dedicated to document the ongoing genocide against the Amhara people in Ethiopia particularly in the Oromo and Benishangul Gumuz regions. The main purposes of this website are to properly organize evidences of genocides, provide to international organizations and stakeholders, archive for future …

Read More »

ኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ጥሪን ተቀብለው የሚመጡ እንግዶቹን ለመቀበል ተዘጋጅቻለሁ አለ!

ኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የ “ 1 ሚለየን ወደ አገር ቤት “ ጥሪን ተቀብለው የሚመጡ እንግዶቹን ለመቀበል ተዘጋጅቻለሁ አለ:: አዲስ አበባ ፣ ህዳር 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት እንግዶቹን ለመቀበል የተለያዩ ዝግጅቶችን እያደረገ መሆኑ የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር አቶ ሙጂብ ጀማል ገለፁ፡፡ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያውያንና …

Read More »

የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት – ህውሃትና ኦነግ የነደፉት

አዋጅ ቁጥር 1/1987 – የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አዋጅ ቁጥር 1/1987 የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት በሥራ ላይ መዋሉን ለማሳወቅ የወጣ አዋጅ የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች መርጠው በላኳቸው ተወካዮቻቸው አማካይነት ኀዳር 29 ቀን 1987 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥትን ያጸደቁ በመሆኑ የሚከተለው ታውጇል፡፡ አጭር ርዕስ …

Read More »