Recent Posts
Press Release by Association of Ethiopians in Europe
በወቅታዊ የአገራችን የፖለቲካ ሁኔታ ከባልደራስ የተሰጠ መግለጫ . 23.5.2022
በወቅታዊ የአገራችን የፖለቲካ ሁኔታ ከባልደራስ የተሰጠ መግለጫ ተረኛው ኦህዴድ መራሹ መንግሥት፣ በሃሰት ክስና ውንጀላ በተደጋጋሚ የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ አባላትንና መሪዎችን በግፍ ማሰሩን እንደቀጠለ ነው። በአሁኑ ወቅት ከ12 የማያንሱ የባልደራስ አባላትና የአዲስ አበባ ወጣቶች ያለምንም ወንጀል በእስር ላይ ይገኛሉ። መንግሥት ሌሎች የባልደራስ አባላትንም ለማሰር በማሳደድ ላይ ይገኛል። ባልደራስ አገራዊ ፓርቲ ለመሆን …
Read More »