Recent Posts

አስቸኳይ ማስታወቂያ !

የማህበራችን አባል የሆነው ወንድማችን ከአዉሮፓ ራሴንና ማህበሬን ወክዬ ወደ ጦር ግንባር ሄጄ ፋኖን ተቀላቅዬ ግዴታዬን መወጣት እፈልጋልሁ ብሎ ተነስቷል:: ወንድማችንን ለመተዋወቅና በሰላም ይመለስህ ብለን ለመሸኘት የዙም ዝግጅት ይኖረናል:: የዙም ስብሰባው እሁድ (sunday ) 14-08-2021 16 ሰዓት (4PM) በ ፍራንክፉርት ጀርመን ሰዓት አቆጣጠር https://us02web.zoom.us/j/2769914757 የኢትዮጵያዉያን ማህበር በአዉሮፓ Association of Ethiopians in …

Read More »

Our Whatsup Group is Open.

ውድ የኢትዮጵያን ማህበር በአውሮፓ አባላትና ወዳጆች እንደሚታወቀው ከቀናት በፊት በሰጠነው ማሳሰቢያ መሠረት የማህበራችንን ውስጣዊ የስራ አካሄዳችንን ከመረመርንና አንዳንድ ማሻሻያዋችን ለማድረግ በገባነው ቃል መሰረት ፣ እንቅስቃሴያችንን በብዛት ሳይሆን ፣በጥራት ፣ በመጠላለፍ፣ ሳይሆን በመተሳሰብ ፣ በክፋት ሳይሆን በቅንነት ፣ በበጎነት የምንራመድበትን ብዙ የደከምንለትን የማህበራችንን የዋትስአፕ ግሩፕ በነባርና ህጋዊ ስምና ሎጎ ከዛሬ ጀምሮ …

Read More »

USA orders Ethiopia to change internal Borders of Ethiopia!

In what seems to be a new turn to its belligerence, the United States is now dictating Ethiopia not to change internal borders. It is also demanding the full withdrawal of Eritrean and Amhara regional state special forces from the Tigray region, as the U.S calls it. According to the …

Read More »