Recent Posts

የሃጫሉ አጎት ጨምሮ 5 ሰዎች መሞታቸው ተነገረ

ዛሬ [ረቡዕ] በአምቦ ከሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ እና የቀብር ሥነ ሥርዓቱ ከሚፈጸምበት ቦታ ጋር ተያይዞ በተከሰቱ ግጭቶች የሟቹን ድምጻዊ አጎትን ጨምሮ 5 ሰዎች መገደላቸውን ከቤተሰብ፣ ከከተማው ነዋሪዎች እና ከሆስፒታል ምንጮች ቢቢሲ አረጋግጧል። ከሞቱት ሰዎች በተጨማሪም ከ10 በላይ ሰዎች ደግሞ መቁሰላቸውም ተነግሯል። የሃጫሉ ታናሽ ወንድም የሆነው ሃብታሙ ሁንዴሳ ለቢቢሲ ሲናገር “አጎታችን ተገድሏል። …

Read More »

የኢትዮጵያውያን ማህበር በአውሮፓ የመተዳደሪያ ደንብ

የኢትዮጵያውያን ማህበር በአውሮፓ የመተዳደሪያ ደንብ ምዕራፍ አንድ ጠቅላላ ድንጋጌ አንቀጽ1. ስያሜ ይህ ማህበር “የኢትዮጵያውያን ማህበር በአውሮፓ ተብሎ ይጠራል። አንቀጽ 2 አድራሻ፣መቋቋምና ተልኮ 2.1.የማህበሩ አድራሻ በጀርመን በፍራንክፈርት ከተማ ነው። 2.2. ማህበሩ በመላው አውሮፓ ቕርንጫፎች ይኖሩታል:: 2.2.ማህበሩ በጀርመን(የአውሮፓ ) የማህበራት ህግና ደንብ መሰረት ማህበራዊ ዓላማዎችን ብቻ ተግባራዊ የሚያደርግ ድርጅት ነው 2.3.የማህበሩ ንብረት …

Read More »