Recent Posts

Braking News – APF started chapter in Europe

ሐምሌ 10- 2015 – 17.07.2023                     EU4X8823 ለሚመለከተው በሙሉ ! ለዑል ዶክተር አስፋወሰን አስራተ በአዉሮፓ የአማራ ሕዝባዊ ግንባር አማካሪ ሆነው መመረጣቸዉን የኢትዮጵያዉያን ማህበር በአዉሮፓ በደስታ ተቀብሎታል ! ወጣቱም ጎልማሳዉም ከጀርባቸው እንደምንቆም በኩራት እንገልፃለን:: በአሁኑ ግዜ ለዑል ዶክተር አስፋወሰን አስራተ የጀርመን መንግስት የአፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሆነው እየሰሩ ይገኛሉ::  በኢትዮጵያ ሀገራችን አማራው በኦሮሙማ …

Read More »