ሰበር ዜና

በትግራይ ጉዳይ ላይ ለመምከር የተሰበሰበው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት ያለ ስምምነት ተበተነ። አምስት ቋሚ አባላት ያሉት የጸጥታው ምክር ቤት ዛሬ ከሰአት በዝግ ስብሰባ የመከረ ሲሆን አሜሪካ ፣ ፈረንሳይ እና እንግሊዝ በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ላይ ጣልቃ ለመግባት የውሳኔ ሀሳብ ቢያቀርቡም #ሩሲያ እና #ቻይና ድምጽን በድምጽ የመሻር መብታቸውን ተጠቅመው የምዕራባዊያኑን እቅድ ውድቅ በማድረግ ስብሰባው ያለ ውጤት እንዲጠናቀቅ አድርገዋል!! ቋሚ አባል ያልሆነችው #ህንድም ውሳኔውን ውድቅ በማድረግ ከኢትዮጵያ ጎን መሰለፏን አረጋግጣለች!!
የአጃንስ ፍራንስ ዘገባ እነሆ!!
UN Security Council Session On Tigray Ends With No Agreement
04 Mar 2021 – The UN Security Council today ended a meeting on the crisis in Ethiopia’s Tመምህር ዘመድኩንን ጠይቁ ! Zoom Video Conferenceigray region without any agreement, diplomats said.
Veto-wielding Russia and China and non-permanent member India voiced objections to a joint statement on the grounds that it interfered in Ethiopia’s internal affairs, the diplomats told AFP.
The current Security Council 15 members are:
Permanent members: China, France, Russia, United Kingdom United States
Non-permanent members: Estonia, India, Ireland, Kenya, Mexico, Niger, Norway, Saint Vincent and the Grenadines, Tunisia and Vietnam.
Thank you Russia 

Thank you China 

Thank you India 
